Skip to content
Advertisements

Category: Interview

ጃዋር መሀመድ ወደ ሀገር ቤት ስለመግባቱ ተናገረ

ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ለታየው ፖለቲካዊ ለውጥ የእርሱን የትግል ስልት በዋነኝነት የሚያነሱም በርካታ ናቸው። ናይሮቢ በተገኘበት ወቅት በሶስት ጉዳዮች ላይ ጥያቄ ቀርቦለት እንዲህ መልሷል ቢቢሲ አማርኛ– በዚህ ወቅት ሀገር ቤት ለመግባት […]

 የህወሐት መስራችና የቀድሞ አመራር የነበሩት ዶ/ር አረጋዊ በርሔ ወደ ሀገራችሁ ግቡ የሚለውን የዶ/ር አብይ ጥሪን  በመቀበል  ወደ ኢትዮጵያ ሊመለሱ እንደሆነ አስታውቀዋል።

 የህወሐት መስራችና የቀድሞ አመራር የነበሩት አቶ አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) በሀገሪቱ ካለው ለውጥና የተቃዋሚዎችና ተፎካካሪዎች ወደ ሀገራችሁ ግቡ የሚለውን የዶ/ር አብይ ጥሪን  በመቀበል  በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ሊመለሱ እንደሆነ አስታውቀዋል። ወደ አገር ውስጥ ስለመመለስ ውሳኔያቸው፣ ከህወሐት […]