


ESAT Daily News Amsterdam Nov 29,2017
jano tube



Hiber Special News
jano tube


ESAT Efeta Program Nov 28 2017
በህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መካከል የተፈጠረውን ሽኩቻ በተመለከተ ሁለቱ የፖለቲካ ተኝታኞች ኤርሚያስ ለገሰና ምናላቸው ስማቸው እንዲህ ተንትነውታል :: ይሄ የእፍታ ፕሮግራም አያምልጣችሁ








5 ተከሳሾች ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት እንዲነሱ ያቀረቡት አቤቱታ
Jano Tube “…………በችሎት ላይ በደላችንን እና አቤቱታችንን እንዳናቀርብ፣ ዳኛ አቶ ዘርዓይ ወልደሰንበት እየዘለፉ ጭምር፣ ሙሉ በሙሉ የመናገር መብታችንን ገድቧል፡፡ ከዚህም ባለፈ፣ ክልከላው ተገቢ አይደለም ብሎ በደሉን በሚናገር ተከሳሽ ላይ፣ ታስረን […]


በኢትዮጵያ የተረጂዎች ቁጥር በመጨመሩ ተጨማሪ ስንዴ ሊገዛ ነው
Asnake lebawi በኢትዮጵያ እየጨመረ በመጣው የድርቅ ተጎጂዎች ቁጥር የተነሳ መንግስት ተጨማሪ ስንዴ ለመግዛት ተገደደ፡፡ ምንም እንኳን መንግስት፣ የድርቅ ተጎጂዎች ቁጥር መጨመሩን በአደባባይ ይፋ ባያደርግም፣ መረጃዎች ግን የተረጂዎች ቁጥር ማሻቀቡን እያመላከቱ […]

የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዝግ ስብሰባ በመቀሌ
Asnake lebawi የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዝግ ስብሰባ መቀሌ ከተማ ላይ ቀጥሏል። ከዚህ ቀደም ከሥልጣን የተሰናበቱ አንጋፍ የድርጅቱ አባላትም ተገኝተውበታል። ሕወሃት የትግራይንና የኢትዮጵያን ሕዝብ በሚገባ አልመራም። አሁን የምንገኝበት […]

የኦሮሚያ ክልል የሜቴክን ህገወጥ ድርጊት ማስቆሙን አስታወቀ
Asnake lebawi ቢሮው “ህገ ወጥ የሆነ የኪራይ ሰብሳቢነት ተግባር በድብቅ ቢፈጸምም ከብዙሃኑ ህዝብ እይታ ግን ፈጽሞ ሊሰወር አይችልም” በሚል ባወጣው መግለጫ ሜቴክን ብቻ ሳይሆን የክልሉን ሃብት በመዝረፍ የተሰማሩ አካላት ላይ […]

በሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር አካባቢ ዳግም ግጭት ተቀሰቀሰ
Asnake lebawi ጋብ ብሎ የነበረው በሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር አካባቢ ዳግም ግጭት ተቀሰቀሰ። በሞያሌ አቅራቢያ ቦርቦር በተባለው አካባቢ በተቀሰቀሰው በዚሁ ግጭት ከሁለቱ ወገኖች 27 ሰዎች መገደላቸው ታውቋል። የህወሃት ልዩ ኮማንዶ […]

በሊብያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ፈታኝ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተናገሩ
Asnake lebawi በሊብያ የሚገኙ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ችግር ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ስደተኞቹ ወደ ሊብያ ያመሩት ወደ ጣልያን ለመሻገር ቢሆንም ሊብያ ላይ ከባድ ወንጀል እየተፈጸመባቸው እንደሚገኝ ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ በተለይ […]

የስኳር ችግር በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንደማይፈታ ታወቀ
Asnake lebawi በኢትዮጵያ የተከሰተው የስኳር እጥረት በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሊፈታ እንደማይችል ታወቀ፡፡ ሀገሪቱ በአሁን ሰዓት ከፍተኛ የስኳር እጥረት ላይ የምትገኝ ሲሆን፣ ስኳር በግዢ ማግኘትም ከባድ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ችግሩ ከቀን ወደ […]


የዲቪ ቪዛ ሎተሪ መርሃ ግብር የሚሰረዝ ከሆነ ኢትዮጵያ፣ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎና ግብጽ ዋነኛ ተጎጂዎች ይሆናሉ ተባለ
ጥቅምት 29/2010የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዲቪ ቪዛ ሎተሪ መርሃ ግብር እንዲሰረዝ በጠየቁት መሰረት ተግባራዊ የሚሆን ከሆነ በአፍሪካ ኢትዮጵያ፣ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎና ግብጽ ዋነኛ ተጎጂዎች ይሆናሉ ተባለ።እነዚህ ሀገራት በመርሃ ግብሩ መሰረት ብዙ […]

በደብረ ጽጌ ቅ/ዑራኤል ምዝበራውና ፍጥጫው ቀጥሏል ሰበካ ጉባኤው ሀ/ስብከቱን አስጠነቀቀ!
ዋና ሥራ አስኪያጁ፣ “እርማት እስኪወሰድ ሕዝቡን አረጋጉ፤” ቢልም፣ የምእመናን ምሬት ከአቅም በላይ እንደኾነና አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጥ በሰበካ ጉባኤው ተነገረው፤ የምዝበራ ጥቆማውን፣ የካህናትና የምእመናን ተወካዮች ባለፉት ኹለት ቀናት በሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ባቀረቡለት […]

ሰሜን ሸዋና ወሎ ህዝባዊ አመፅ ተቀስቅሷል – “የቺፑድ ፋብሪካ ተቃጥሏል”
ሰሜን ሸዋ ምንጃር ላይ ትናንትና የጀመረው ህዝባዊ አመፅ ዛሬ ተባብሶ ቀጥሏል። ለሁለት ሳምንት መናብራት መጥፋትን ምክንያት አድርጎ የተቀሰቀሰው ህዝባዊ አመፅ ዛሬ ወደ ሃይል እርምጃ እንደተሸጋገረ የደረሰን መረካ ያመለክታል። ዛሬ የተኩስ […]




የማኅበረ ቅዱሳን የአሌፍ ቴሌቭዥን ፕሮግራም በፓትርያርኩ ትእዛዝ ታገደ
የማኅበረ ቅዱሳን የአሌፍ ቴሌቭዥን ፕሮግራም በፓትርያርኩ ትእዛዝ ታገደ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን፣ በያዝነው 2010 ዓ.ም. መባቻ፣ በአሌፍ ቴሌቭዥን ጣቢያ ማስተላለፍ የጀመረው ፕሮግራም ሥርጭት፣ […]

The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t.
washingtonpost ADDIS ABABA, Ethiopia — Monday marked the first day of the new Ethiopian year, but it hasn’t been much of a holiday for Teddy Afro, the country’s biggest pop […]